የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ጭራሮ

የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ጭራሮአማርኛ ምሳሌ ነው።

የነቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ጭራሮአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ተረቱ የሚለው "የነቶሎ ቶሎ ቤት ግድግዳው ሠንበሌጥ" ነው። ትርጉሙም "በችኮላ የሚሠራ ነገር ቋሚ አደለም" ለማለት ነው።

በሠንበሌጥ የተሠራ ቤት ኃይለኛ ንፋስ ሲነፍስ ስለሚፈርስ ነው ሠንበሌጥ ለተረቱ የተመረጠው።