የጠፋ መረጃ ለማስተካከል

«የግዕዝ ቃል «አምላክ»፣ የአረብኛ «አላህ» እና እብራይስጥ / ከነዓንኛ «ኤል፣ ኤሎሂም»፣ አካድኛ «ኢሉ» ምናልባት ከአንድ ምንጭ ሥር /*አምላክ/ «የአምልኮት ተቀባይ» ሊሆን ይችላል። »

የአረብኛው ስያሜ ታሪክ ቢገለጽ ትክክል ይመስለኛል። ምርመራ ሳደርግ ግን «አላህ» ደግሞ አራማይስጥ መሆኑን አገኝኩት። ስለዚህ አረፍተ ነገሩን አስተካክየ አስመልሰዋለሁ። እንዲህ በማድረግ ችግር ቢነሣ በዚሁ ገጽ ላይ በመወያየት መፍትሄ ማግኘት ልምድ ነው። Til Eulenspiegel (talk) 13:51, 30 ኖቬምበር 2017 (UTC)Reply

Return to "አላህ" page.