Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 14
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥቅምት ፲፬
፲፱፻፴፰
ዓ/ም -
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት
በዚህ ዕለት በ
አሜሪካ
ርዕሰ ከተማ
ዋሺንግቶን ዲ.ሲ.
ተመሠረተ።
፲፱፻፶፯
ዓ/ም - የ
ብሪታኒያ
ቅኝ ግዛት የነበረችው የቀድሞዋ ‘ሰሜን ሮዴዚያ’፣
የዛምቢያ ሪፑብሊክ
ተብላ ነጻነቷን ተቀዳጀች።
፲፱፻፶፱
ዓ/ም -
ቼልሲ
የሚባለው የ
እንግሊዝ
የእግር ኳስ ቡድን ባለቤት ሩሲያዊው ሀብታም ሮማን አብራሞቪች በዚህ ዕለት ተወለደ።
፲፱፻፺፩
ዓ/ም - ተክሊት(ትዮ) የሚባል የከፍተኛ IQ ባለቤት በዓድዋ ውስጥ በዚህ ዕለት ተወለደ።
፲፱፻፺፰
ዓ/ም - ጥቁር አሜሪካዊታ የሰብአዊ መብት ታጋይ ዕመት
ሮዛ ፓርክስ
በዚህ ዕለት አረፉ።