==

ኹታዊሬ ወጋፍ
የ«ኹታዊሬ ወጋፍ» ስም ያለበት ቅርስ
የ«ኹታዊሬ ወጋፍ» ስም ያለበት ቅርስ
የግብጽ ፈርዖን
ግዛት 1776-1774 ዓክልበ. ግ.
ቀዳሚ ሰጀፋካሬ
ተከታይ ኡሰርካሬ ኸንጀር
ሥርወ-መንግሥት 13ኛው ሥርወ መንግሥት

==

ኹታዊሬ ወጋፍ (ወይም ኡጋፍ) ላይኛ ግብጽ2ኛው ጨለማ ዘመን (13ኛው ሥርወ መንግሥት) ከ1776 እስከ 1774 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ምናልባት የሰጀፋካሬ ተከታይ ነበረ።

ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ «ኹታዊሬ» በ፲፫ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ይገኛል። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ይህ ለ«ኹታዊ» (ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ) በዝርዝሩ ላይ ተሳተ፤ ኹታዊሬም በሶበክሆተፕ ፈንታ በ፲፱ኛው ሥፍራ ከኡሰርካሬ ኸንጀር አስቀድሞ እንደ ገዛ ይመስለዋል። ከሥነ ቅርስ ረገድ ደግሞ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው።

ቀዳሚው
ሰጀፋካሬ
ግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን
1776-1774 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኡሰርካሬ ኸንጀር

ዋቢ ምንጭ ለማስተካከል

  • K.S.B. Ryholt: The Political Situation in Egypt during the Second Intermediate Period, c. 1800 – 1550 BC, Carsten Niebuhr Institute Publications, vol. 20. Copenhagen: Museum Tusculanum Press, 1997 (እንግሊዝኛ)