እስቴ (ወረዳ)
እስቴ (ወረዳ) | |
እስቴ (ወረዳ) | |
እስቴ(መካነ እየሱስ) በአማራ ክልል በደቡብ ጎንደር ዞን የምትገኝ ከተማ ነች። ከተማዋ በከፊተኛ ሁኔታ እድገት ላይ ያለች ስትሆን በአሁኑ ሰአት በሶስት ቀበሌዎች ተከፋፍላ ያለች በአነስተኛ ደረጃ ከተማ አስተዳደር ናት። ብዙሪያዋ ከሚገኙ ተራራዎች መካከል "እስቴ ዴንሳ" አንዱና ዋነኛው ነው። በከተማዋና በዙሪይዋ በርከት ያሉ ቤተክርስተያን ይገኛሉ በከተዋና ዉስጥም ሶስት የመስጂድ ቦታዎች ይገኛሉ። ከጋሳይ ጃራገዶ ሁለተኛ ደረጃ የአስፓልት መንገድ ተጠቃሚ ስትሆን ባሁኑ ወቅት ደግሞ ከ እማዳ መካን እየሱስ እንዲሁም ከ ሃሙሲት መካነ እየሱስ አንደኛ ደረጃ አስፓልት በመሰራት ላይ የገኛል። የከተማዋ እንቅስቃሴም በከፍተኛ ሁኔታ በመጨመርና በማደግ ላይ ይገኛል።
ህዝብ ቆጠራ
ለማስተካከልመካነ እየሱስ 2013 ላይ ወደ 43000 የሚጠጋ ህዝብ ያላት ከተማ ናት። የጾታ ጥመርታውም በጣም ተከራራቢ ነው
ዓ.ም.** | የሕዝብ ብዛት | የተማሪዎች ብዛት |
---|
የእስቴ (ወረዳ) አቀማመጥ | |||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |