አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ


አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብአዋሳኢትዮጵያ የሚገኝ የእግር ኳስ ክለብ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ስታዲየሙ አዋሳ ከነማ ስታዲየም ነው።

አዋሳ ከተማ

ሙሉ ስም አዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ክለብ
ቅጽል ስም(ሞች) አዋሳ ከነማ
ምሥረታ 1978 እ.ኤ.አ.
ስታዲየም አዋሳ ከነማ ስታዲየም
ሊግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ድረ ገጽ