ንቡረ ዕድ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የንበረው የማዕረግ አይነት ነው። የዚህ ሰው ድርሻም አክሱምን ማስተዳደር ነበር።


ትርጉሙ ሲብራራ ለማስተካከል

በአክሱም ጽዮንና በአዲስ አለም ደብረጽዮን አብያተክርስትያን ላይ ለሚሾሙ የካህናት አለቆች የሚሰጥ የማዕረግ ስም።

ታዋቂ ንቡረ እዶች ለማስተካከል