ተሸፋፍኖ ቢተኙ ገልጦ የሚወጋ ጌታ አለ

የተደበቀውን ሚስጥር አምላክ ያያልና ተደብቀህ ምትሰራው ምንም ነገር የለም የሚል ሃይማኖታዊ አባባል ነው።