ተማሪ ዘኬ ለቃሚአማርኛ ምሳሌ ነው።

የቆሎ ተማሪን ለመወረፍ የሚያገልግል - ዘኬ እዚህ ላይ ተማሪወች በኮሮጆዋቸው ከከባቢው ነዋሪ የሚሰበሰቡት ምግብ ነው