ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህን

ተመልከት አላማህን ተከተል አለቃህንአማርኛ ምሳሌ ነው።

አለቃህ ስህተት ሊሰራ ስለሚችል እርሱን አትመልከት ይልቁኑ አላማህን ተመልከት ነገር ግን አለቃህን ተከተል -- ታዘዝ