ሽማግሌ ካለበት ነገር አይሰረቅ ጎበዝ ካለበት በትር አይነጠቅ

ሽማግሌ ካለበት ነገር አይሰረቅ ጎበዝ ካለበት በትር አይነጠቅአማርኛ ምሳሌ ነው።

የሽማግሌንና የጎበዝን አስተዋጾ የሚመድብ