ስትግደረደሪ ጾምሽን እንዳታድሪ

ስትግደረደሪ ጾምሽን እንዳታድሪአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

አትግደርደሪ፣ የምትፈልጊውን እፈልጋለሁ የማትፈልጊውን አልፈልግም በይ የሚል ምክር።