ስምን መላክ ያወጣዋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

የአንድ ሰው ተግባር ከስሙ ጋር ሲገጥም ያንን ሁኔታ ለመግለጽ የሚያገለግል አባባል።