ሴት የላከው ጅብ አይፈራምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሴት የላከው ወንድ ብዙ ከባድ ስራወችን መፈጸም እንዲችል የሚያስገነዝብ አባባል።