ሳይደግስ አይጣላምአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ጊዜ መጥፎ ነገር ከጥሩ ነገር ጋር ተቀላቅሎ በሂወት መከሰቱን የሚያስተውል ንግግር።