ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል

ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

መሰራት ያላበትን ነገር ያልሰራ ሰው በኋላ ላይ መጎዳቱ አይቀርም።