ሰው አለብልሀቱ ገደል መግባቱ አለጉልበቱ ውሀ መግባቱ

ሰው አለብልሀቱ ገደል መግባቱ አለጉልበቱ ውሀ መግባቱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብልሃት እና ጉልበት አስፈላጊ እንደሆኑ ያስረዳል። ብልሃት ብቻ ወይም ጉልበት ብቻ የሆነ ሰው መጨረሻው ገድል ወይም ውሃ ነው።