ሰኔ ፲፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፹፫ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፪ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በቀድሞው ሥያሜ ‘የፈረንሳይ ሱዳን’ በሚባለው ቅኝ ግዛት ሴኔጋል እና ማሊ በፌዴራል ውሕደት ‘የማሊ ፌዴሬሽን’ በመባል ነፃነታቸውን ከፈረንሳይ አወጁ። የፌዴሬሽኑ ርዕሰ ከተማ ዳካር ሲሆን የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ደግሞ ሞዲቦ ኬይታ ነበሩ።

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ