ሰሜን የሚለው ቃል ስምየስም ገላጭ ወይም የግሥ ገላጭ ሊሆን ይችላል፣ ከአራቱ ዋና ዋና የአቅጣጫ መጠሪያዎች አንዱ ነው። ይህ አቅጣጫ ለደቡብ ተቃራኒ ሲሆን ለምስራቅ እና ለምዕራብ ደግሞ ቀጤ ነክ ነው። እንደ ስምምነት ሁኖ የማንኛውም ካርታ የላይኛው ክፍል ሰሜን ተደርጎ ይወሰዳል።በሰሜን አቅጣጫ የሚገኙ አገራት አሉ ምሳሌ አሜሪካን የመሳሰሉ የበለጸጉ አገራት አሉ።

ኮምፓስ የተቀባው ሰሜንን ያመለክታል።

ደግሞ ይዩ፦ ስሜን ዋልታ