ሞኝ እከኩን እያየች ስትስቅበት ወደደችኝ ብሎ ይፈነድቃል

ሞኝ እከኩን እያየች ስትስቅበት ወደደችኝ ብሎ ይፈነድቃልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ሞኝነት እራስን አለማወቅ እንደሆነ የሚያሳይ።