ሚኒስትርመንግስት ከፍተኛ መስሪያ ቤት የበላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ ነው። አንድ ሚኒስትር በተመደበበት መ/ቤት ከአገሪቱ ርዕሰ ብሄር ጋር በመካከር ማንኛውንም ለውጥና ርምጃ የመውሰድ ሙሉ ስልጣን አለው።

“ሚኒስትር” የሚለው ቃል የሚከተሉትን ሊያመለክት ይችላል፡-

·        ሚኒስተር (በመንግስት)፣ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚመራ የመንግስት ባለስልጣን (የመንግስት መምሪያ)

v ሚኒስትር ያለ ፖርትፎሊዮ፤ የሚኒስትርነት ማዕረግ ኖሮት ነገር ግን ሚኒስቴር መስሪያ ቤትን የማይመራ፣

v ጥላ ሚኒስትር፣ የተቃዋሚ ፓርቲ ጥላ (ትዩዩ) ካቢኔ አባል

·        አገልጋይ (በክርስትና)፣ የክርስቲያን ቄስ

v አገልጋይ (በካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን)

·        ሚኒስትር (በዲፕሎማ)፣ ከአምባሳደር በታች የሆነ የዲፕሎማት ማዕረግ፣

·        በቅድስት ሮማ ግዛት ውስጥ የገዢዎቹ ባላባት መደብ አባል፣