መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ የአማርኛ ምሳሌ ነው።

. መጥፎ ተግባር ያለውን ነገር በስም ሲያሞካሹ ያንን ጉዳይ ለመተችት የሚያገለግል
. ( ስም ማውጣት አይገድም፣ ከልካይ ለውም)