መሄድ በጋ ነው መቀመጥ ክረምት ነው

መሄድ በጋ ነው መቀመጥ ክረምት ነው የአማርኛ ምሳሌ ነው።

የክረምትን ለጉዞ አስቸጋሪነት የሚያሳይ ይመስላል።