ልጅና ወረቀት የያዘውን አይለቅም

ርጉሙ፡

ጅልና ወረቀት የያዘውን አይለቅም ። ችክ /ምንችክ ያለ ባህርይን መግለጫ ምሳሌ።