ላም አለኝ በሰማይ ገመድ እፈልጋለሁ

ላም አለኝ በሰማይ ገመድ እፈልጋለሁአማርኛ ምሳሌ ነው።

በማይጨበጥ ተስፋ መኖርን የሚያወግዝ ንግግር።