ላሊበላ ሄደሽ ከህንጻው ብትሰፍሪ አይገኝም ጽድቅ አለ ባህሪ

ላሊበላ ሄደሽ ከህንጻው ብትሰፍሪ አይገኝም ጽድቅ አለ ባህሪአማርኛ ምሳሌ ነው።

ዋናው ባህርይ ነው ለይስሙላ የሚሰሩት ስራ አይደለም።