ለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝ

ይታደሏል እንጂ አይታገሉም ከሚለው አባባል ጋር ይሄዳል። ጥሩ ወይም መጥፎ ተረትና ምሳሌ ይሁን አይሁን እንደ ርዕዮተ አለማችን ይወሰናል።