ለወሬ የለው ፍሬአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ወሬ ከተግባር እንደሚቆጥብ የሚያሳይ ነው።