ለንጉስ የማይገዛ ለእግዚአብሄር አይገዛ

ለንጉስ የማይገዛ ለእግዚአብሄር አይገዛአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ሰጥ ለበጥ ብሎ መገዛትን የሚደግፍ አባባል። በዘመናዊ ባህል የተወገዘ።