ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታል

ለተሾመ ይሟገቱለታል ለተሻረ ይመሰክሩበታልአማርኛ ምሳሌ ነው።

የወደቀ ግንድ ምሳር ይበዛበታል ከሚለው አባብል ጋር ተቀራራቢ ትርጉም አለው።