ለብልህ አይነግሩ ለድመት አያበሩ

ለብልህ አይነግሩ ለድመት አያበሩአማርኛ ምሳሌ ነው።

የሁለቶቹን ባህርይ የሚያሞካሽ አባባል ነው። ድመት በጭለማ የማየቷ ምስጢርና ብልህ ደግሞ ከሁሉ ቅድሞ ማወቁን።