ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬ

ለብልህ ንገረው ምን ይስተው ብዬ ለሞኝ ንገረው ምን ይገባው ብዬአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብልህ ሰው ያዳምጣል ሞኝ ግን አይሰማም።