ለሰይጣን አትስጠው ስልጣንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

ለመጥፎ ሰው ስልጣን አይሰጠው ምንም እንኳ የሰይጣን ያክል ጥበብ ቢኖረው ይመስላል። አጠቃላይ በመጥፎ ባህርይ ላይ ትችት ያቀርባል