ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማ

ለሰው ብሎ ሲያማ ለኔ ብለህ ስማአማርኛ ምሳሌ ነው።

ብዙ ጊዜ ሰወች በሌሎች ላይ የሚያፈጽሙት ድርጊት መልሶ በአንተም ስለሚደረስ እኔ አያገባኝም ብለህ ከምትመለከት ነግ በኔ ብለህ ስማ/አስብ።