ለሞኝ ሰኔ በጋው መስከረም ክረምቱ

ጤፍ ከነወንድሟ ጎተራ ትሞላለች

አማርኛ ምሳሌ ነው።

ሞኝ ሰው አለምን በተቃራኒው እንዲያይ የሚገልጽ ነው። አለምን እንዳለች እንደሆነች በተጨባጭ የማይረዳ ሰው፣ እንዲሁም እርሱ በመሰለው አለምን የሚረዳ ሰው ሞኝ እንደሆነ የሚያሳይ ነው።