ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልም

ለማኝ ቢያብድ ስልቻውን አይጥልምአማርኛ ምሳሌ ነው።

የለማኞችን አሰመሳይነት ያመላክታል።