ለመከራ የጣፈው ቢነግድ አይተርፈው

ለመከራ የጣፈው ቢነግድ አይተርፈውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ይታደሏል እንጂ አይታገሉም ከሚለው የአለም አስተያየት ጋር ይጋጠማል። አለም የተወሰንችና የኛ ጥረት ብዙ ለውጥ የማያመጣባት ናት የሚል ይመስላል።