ለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁን

ለመስማት የፈጠንህ ለመናገርና ለቁጣ የዘገየህ ሁንአማርኛ ምሳሌ ነው።

ማዳመጥ - እራሱን የቻለ ትልቅ ችሎታ እንደሆነ የሚያሳይ።