ለሁሉም ጊዜ አለውአማርኛ ምሳሌ ነው።

ለማጽናናት ወይም በትዕግስት አንድን ነገር ማለፍን የሚያስተምር። የራሱ የሆነ ስለ አለም ርዕዮትን የሚያስተላልፍ ይመስላል።