ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል

ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁሉም ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋልአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

የጽናትን አስፈላጊነት፣ በፈተና ጸንቶ መቆምን የሚያሳይ ነው። በአስቸጋሪ የህይወት አጋጣሚ ተስፋ እንዲኖርም ይመክራል።