ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል

ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠልአማርኛ ምሳሌ ነው። ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠልአማርኛ ምሳሌ ነው።

"ሁሉን እንቁላልክን ባንድ ቁና አታስቀምጥ" ከሚለው የእንግሊዝኛ አባባል ጋር ይሄዳል። ባንዱ ስትከስር በሌላው እንድታንሰራራ ከወዲሁ አቅድ እንድታወጣ የሚመክር ተርትና ምሳሌ ነው።